• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 month ago
  • 144 Views

ኮርፖሬሽኑ ያዘጋጀው የአፍጥር ፕሮግራም

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተዘጋጀው የአፍጥር ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። 

የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በአፍጥር ፕሮግራሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ፕሮግራሙ የተዘጋጀው ኢትዮጵያዊ የሆነውን እና ላለፉት እልፍ ዓመታት የሀገራችን ፅኑ መሰረት የሆነውን የአብሮነት፤ የፍቅር እና የወንድማማችነት ባህል ታሳቢ በማድረግ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞችና አመራሮች መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆን ተመኝተዋል። 

ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው የአፍጥር ፕሮግራም ላይ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች እና  ሰራተኞች እንዲሁም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኃላፊዎችና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። 

Iftar program organized by Industrial Parks Development Corporation is being held. 

IPDC CEO Aklilu Tadesse, in his message at the Iftar program, said that the program was prepared to reflect the Ethiopian spirit of solidarity and love, which has been the base foundation of our country for the past thousand years. He additionally stated that the Iftar was done keeping in mind the culture of brotherhood and wished all the employees and officials of the corporation who follow the Islamic faith a happy Ramadan. 

The corporation's management members and employees as well as the heads and employees of industrial parks are participating in the Iftar program organized by the corporation. 

يقام برنامج الإفطار الذي تنظمه مؤسسة تطوير المناطق الصناعية. 

وذكر الرئيس التنفيذي للبرنامج الدولي لتنمية الاتصالات، أكليلو تاديسي، في رسالته خلال برنامج الإفطار، أنه تم إعداد البرنامج مع الأخذ في الاعتبار الثقافة الإثيوبية للتضامن والتسامح، والتي كانت الأساس الضخم لبلادنا على مدى آلاف السنين الماضية، وتمنى للجميع التوفيق. رمضان سعيد للمسلمين. 

ويشارك في برنامج الإفطار الذي تنظمه المؤسسة أعضاء إدارة المؤسسة وموظفوها ورؤساء وموظفو المناطق الصناعية. 

#Ramadan
#Iftar