• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 7 months, 2 weeks ago
  • 468 Views

የሴቶች ተጠቃሚነት በኮርፖሬሽኑ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገንብቶ በሚያስተዳድራቸው 12 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ከ100 ሺ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል። 

በኢንቨስትመንት ማዕከሎቹ የስራ እድሉ ከተፈጠረላቸው ዜጎች መካከል ከ75 በመቶ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። ይህም የስራ እድል ፈጠራው አካታች መሆኑንና የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደ ሀገር እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የሚታይ ውጤት እያመጡ መሆኑን ያሳያል። 

ኮርፖሬሽኑ አሁንም ወደ ስራ የሚያስገባቸው ኢንቨስትመንቶች ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ እንዲሆኑ እየሰራ ሲሆን የስርዓተ ፆታና ማህበራዊ ሀላፊነት መምሪያም ይህንኑ የሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማስቀጠል በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። 

Job opportunities have been created for more than 100,000 Ethiopian citizens by the 12 industrial parks and Dire Dawa Free Trade Zone managed by Industrial Parks Development Corporation. 

More than 75 percent of the citizens who have job opportunities in the investment centers are women. This shows that IPDC's job creation is inclusive and that the activities being carried out as a country to ensure the universal benefit of women are bringing effective results. 

IPDC is still working to ensure that investments will benefit women, and the Department of Gender and Social Responsibility is also working to strengthen the issue.

#empoweringwomen