• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 7 months, 3 weeks ago
  • 482 Views

የቦርድ አባሉ ሽኝት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ላለፉት  ዓመታት የቦርድ አባል በመሆን ያገለገሉትን አቶ ዳንኤል ተሬሳ በዛሬው እለት በክብር ሸኝቷል። 

ኮርፖሬሽኑ አቶ ዳንኤል ተሬሳ ለነበራቸው መልካም አበርክቶ እና  የላቀ አስተዋፅኦ ምስጋናውን ያቀርባል። 

እንዲሁም በዛሬው እለት አዲስ የቦርድ አባል በመሆን ለተሾሙት ኮሚሽነር መላኩ ፋንታ  መልካም እና ውጤታማ የስራ ጊዜን ይመኛል።

Industrial Parks Development Corporation has honored Mr. Daniel Teresa, who served as a board member for the past years.

IPDC would like to thank Mr. Daniel Teresa for his excellent contribution.

Our Corporation also wishes commissioner Melaku Fenta who is appointed as a new board member today an effective and productive time.