• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 8 months ago
  • 504 Views

ኮርፖሬሽኑ እና የአለም ባንክ

ኮርፖሬሽኑ ከአለም ባንክ ጋር በጋራ የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ 

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ተቋማዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከአለም ባንክ ጋር እያከናወናቸው የሚገኙ የጋራ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። 

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከአለም ባንክ የስራ ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። 

በውይይታቸውም በጋራ የሚሰሩ ጉዳዮች ላይ በትብብር እና በመተጋገዝ መንፈስ ለመስራት እንዲሁም እንደ ፕሮጀክትና እንደ ሀገር የሚጠበቁ የጋራ ውጤቶችን በሚፈለገው ግዜ ለማጠናቀቅ ብሎም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ በመድረኩ ተነስቷል። 

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪያላይዜሽን፤ በስራ እድል ፈጠራ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአለም ባንክ ጋር እንደሚሰራ ይታወቃል። 

IPDC will continue to strengthen cooperation with the World Bank 

It has been stated that Industrial Parks Development Corporation will continue to strengthen the joint activities and cooperation it is carrying out with the World Bank on various national and institutional issues. 

Industrial Parks Development Corporation CEO Aklilu Tadesse discussed with the World Bank officials and coordinators. 

It was revealed in the discussion that it is necessary to work in a spirit of cooperation and mutual support on the issues of mutual cooperation and to complete the joint results expected as a project and as a country and to work in coordination with other stakeholders. 

It is known that IPDC is working in cooperation with the World Bank on industrialization, job creation and related issues.

#WorldBank