• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 10 months, 2 weeks ago
  • 559 Views

አሁን

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን  አመራርና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

ውይይቱ ሁሉን አቀፍ ገዢ ትርክት በመገንባት ለመጪው ትውልድ የምትጠቅምና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የኮርፖሬሽኑ አመራርና  ሰራተኞች በሚኖራቸው ሁሉን አቀፍ ሚና ላይ ትኩረቱን አድርጎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።