• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 9 months, 1 week ago
  • 326 Views

አሁን

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ካስመዘገቡ  ኢንቨስተሮች ጋር  የውል ስምምነት በመፈራረም ላይ ይገኛል። 

የውል ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርዓቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ታደሰ እና ባለሀብቶቹ  መካከል እየተደረገ ይገኛል።