• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 3 years, 1 month ago
  • 2180 Views

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የተላለፈ ጥሪ

2014 ዓ.ም የገና በዓልን ወደ ሀገር ቤት በመግባት እንዲያከብሩ ለ1ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች  ጥሪ መቅረቡ ይታወቃል፡፡ ጥሪውንም መነሻ በማድረግ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ገንብቶ በሚያስተዳድራቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ዲያስፖራ ባለሀብቶች ኢንቨስት እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን አመቻችቷል፡፡ በመሆኑም ኢንቨስት የማድረግ አቅሙ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ዲያስፖራ ባለሀብቶች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሀገራችሁ ላይ ኢንቨስት በማድረግና በኢኮኖሚ ግንባር ላይ ፊት ለፊት በመሰለፍ ኢትዮጵያን በጋራ እንድናሳድግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ