ኮርፖሬሽኑ በአይነቱና በግዝፈቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንቨስተሮችና የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በነገው እለት የሚያካሂድ ሲሆን በጋራ ፎረሙ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ቲንክ ታንኮች እንደሚሳተፉበት ይጠበቃል፡፡
IPDC will held the first of its kind joint forum of investors and stakeholders tomorrow, and it is expected that senior government officials, financial institutions, city administration mayors, and think tanks will participate in the forum.