• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 11 months, 3 weeks ago
  • 427 Views

#አሁን


ሀገር አቀፉ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ የፌደራል እንዲሁም የክልል ከፍተኛ አመራሮች፤ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባና የከተማዋ አመራሮች፤ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችና ምሁራን፤ የተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ ቀጠና አመራሮችና ባለሀብቶች እንዲሁም ሌሎች የባለድርሻ አካላት የሚሳተፉ ይሆናል።

A discussion forum for stakeholders of Dire Dawa Free Trade Zone is being held in Dire Dawa city.

During the forum, the federal and state higher officials; The mayor of the city of Dire Dawa and other officials of the city; University presidents and scholars; Leaders and investors of various industrial parks and Dire Dawa Free Trade Zone and other stakeholders will be participating.