• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 11 months, 3 weeks ago
  • 379 Views

ጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ

ኮርፖሬሽናችን ገንብቶ ከሚያስተዳድራቸው ግዙፍ የኢንቨስትመንት ማዕከሎች አንዱ ጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ በአካባቢው በብዛት በሚገኙ እንደ ማር፤ አቮካዶ እና ቡና በመሳሰሉ የግብርና ግብዓቶች አማካኝነት የግብርና ምርቶችን ለማቀነባበር ምቹና አይነተኛ አማራጭ ነው። 

One of the huge investment hubs built and managed by IPDC is Jimma Industrial Park, which is abundant, convenient and unique alternative for Agro processing agricultural products with agricultural inputs such as honey, avocado, coffee and others.