• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 11 months, 3 weeks ago
  • 466 Views

የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት እና ሱር ኮንስትራክሽን

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት (አይ ፒ ኤስ) እና ሱር ኮንስትራክሽን አብሮ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

በስምምነቱ መሰረት የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የኮንስትራክሽን ተቋሙን አጠቃላይ የንብረት ትመና ( Asset valuation ) ፤ የቢዝነስ ፕላን (Business valuation ) ጉዳዮች ዙሪያ ጥናት የሚሰራ ይሆናል።