• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 year, 4 months ago
  • 965 Views

አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ

አለም አቀፍ ደረጃቸውን ጠብቀው ከተገነቡት ግዙፍ የኢንቨስትመንት ማዕከሎቻችን ውስጥ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ አንዱ ነው። 

ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በአዳማ ከተማ የሚገኘው ፓርካችን አጠቃላይ ስፋት 365 ሄክታር ሲሆን በፓርኩ ውስጥ የሚገኙት ማምረቻ ሼዶቻችን 3ሺ፣ 5ሺ 500 እንዲሁም 11ሺ ካሬ ሜትር ስፋት አላቸው። 

በቀን 11 ሚሊዮን ሊትር ቆሻሻ ውሃን የማከም እና እንደገና የመጠቀም አቅም ባለው፣ 24/7 ደህንነቱ በሚጠበቀው፣ የጤና ማዕከል አገልግሎትና የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ጣቢያ ባለው ፓርካችን ከኢንቨስትመንት ጋር ተያያዥ የሆኑ የብዙ ተቋማትን አገልግሎት በአንድ የማዕከል በሚያገኙበት ግዙፍ ኢንዱስትሪ ፓርካችን ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል! 

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢንቨስት ያድርጉ!

Adama Industrial Park is one of our huge investment centers with State of The Art infrastructure. 

Our industry park in Adama city, which is 100 kilometers away from Addis Ababa, has a total area of ​​365 hectares, and our production sheds in the park have an area of ​​3000, 5,500 and 11,000 square meters. 

You are warmly invited to invest in our huge industrial park where you can find the services of institutions related to investment in One Stop Service ( OSS ) with the capacity to treat and reuse 11 million liters of waste water per day, 24/7 security, health center services, fire and emergency control station.