በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግና ለባለሃብቶች የገበያ መዳረሻን ለማስፋት የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን አቅም የማጎልበት ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ሀብት እና እውቀታቸውን ስራ ላይ ለማዋል ፍላጎት ያሳዩ የቻይና ባለሁብቶች ከኢንዱትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬስን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በሚገኘው ቶዮ ሶላር ኩባንያ ውስጥ የተፈጠረው ግጭት የማጣራት ስራውን አጠናቋል።