የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት ለማስቻል የዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ የጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም ከተማ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ብርሀኑ ጸጋዬ ጋር ተወያይተዋል ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለወጣት ዲፕሎማቶች ባዘጋጀው ስልጠና ላይ በኢንቨስትመንትና ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡