
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ!
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተገለጹ የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
*****************************************************************
1. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ከፍተኛ ስትራክቸራል ኢንጅነር
ደረጃ:-14
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት:-በስትራክቸራል/ሲቪል ኢንጅነሪንግ
የትምህርት ደረጃ:-ማስተርስ/ባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ:-4/6 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
*******************************************************************
2. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ኤም ኢ ፒ ስራ አስኪያጅ
ደረጃ:-15
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት:-በመካኒካል፣ በኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ:-ማስተርስ/ባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ:-6/8 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
*******************************************************************
3. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ከፍተኛ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ባለሙያ
ደረጃ:-14
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት:-በመካኒካል፣ በኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ:-ማስተርስ/ባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ:-4/6 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
********************************************************************
4. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ከፍተኛ ሀይዌይ ኢንጅነር
ደረጃ:-14
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት:-በሲቭል/ሀይዌይ ኢንጅነሪንግ እና ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ:-ማስተርስ/ባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ:-4/6 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
********************************************************************
5. የስራ መደቡ መጠሪያ :- ከፍተኛ ሲቭል መሀንዲስ
ደረጃ:-14
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት አይነት:-በሲቭል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ:-ማስተርስ/ባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ:-4/6 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
ማሳሰቢያ፣
• የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን፡- https://forms.gle/cbUL3VMn5noakKpj6
• ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• ደመወዝ ፡- በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት
• የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#pharmaceuticals
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30